መርዳት እወዳለሁ
Shelley Admont, KidKiddos Books
Publisher: KidKiddos Books
Summary
ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
Publisher: KidKiddos Books
ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
በጫካ ውስጥ የጠፋችው "ሚስኪት" ፣ወጣት “እስቶት” ከቀበሮ፣ ቀንድ አውጣ እና አንዳንድ ከጠፉ ሰዎች ጋር የማያዋጣ ወዳጅነት በመፍጠር፣ እራሷን የማወቅ እና የጀግንነት ጉዞ በመጀመር የህይወት ፈተናዎችን እና ስጋቶችን ትርጉም ማግኘትን ለመማር ተነሳች፡፡ ይህ አበረታች እና ልብ የሚነካ ታሪክ፣ በኖርዌይ የስደተኞች ምክር ቤት የተሻለ ትምህርታዊ ፕሮግራም ገፀባህሪ ላይ የተመሰረተ፣ አላማው የስነልቦና ጉዳት ክስተቶች ላጋጠማቸው ተፈናቃይ ህጻናት ግንዛቤን እና ተስፋን በማስረጽ/በማስተዋወቅ: በተጨማሪም በአለም ዙሪያ ላሉ አስተማሪዎች እና ተንከባካቢዎች ዋጋ ያለው መሳሪያ ሆኖ ልጆችን ስለ ርህራሄ፣ ፅናት/የመቋቋም ችሎታ/ እና የአዕምሮ ጤንነት ጠቃሚ ውይይቶችን ማስተዋወቅ ነው። ይህ የድምጽ ቀረጻ፤ ምናባዊ እውነታን የሚገልጽ እና የድምጽ ቴክኖሎጂን በመጠቅም የገሃዱአለም ነጻብራቅ እና አሳታፊ የማዳመጥ ልምድን ለመፍጠር ሁሉንም ድምጽ በአድማጭ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ ይተገበራል፡፡Show book
ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡ ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Show book
ጓደኝነት ምንድ ነው? የተቀራረቡ ሶስት ጥሩ ጓደኛሞች እውነተኛ ጓደኝነት ምን ማለት መሆኑን አወቁ፡፡ ውድድር ጀመሩ ነገር ግን አብረው ጨረሱ፡፡ ችግር ውስጥ ያለ ጓደኛን መርዳት፡፡ ይህ መጽሐፍ አዎንታዊ የጓደኝነት ክህሎትን እንደ መጋራት፣መደጋገፍ እና እርስ በርስ መረዳዳትን ያስተምራል፡፡Show book
ጓደኝነት ምንድ ነው? የተቀራረቡ ሶስት ጥሩ ጓደኛሞች እውነተኛ ጓደኝነት ምን ማለት መሆኑን አወቁ፡፡ ውድድር ጀመሩ ነገር ግን አብረው ጨረሱ፡፡ ችግር ውስጥ ያለ ጓደኛን መርዳት፡፡ ይህ መጽሐፍ አዎንታዊ የጓደኝነት ክህሎትን እንደ መጋራት፣መደጋገፍ እና እርስ በርስ መረዳዳትን ያስተምራል፡፡Show book
ይህ ታሪክ በጫካ ውስጥ ካለው ቤቷ በድንገት ርቃ ስለተጓዘች አንዲት አባጨጓሬ ነው። አዳዲስ ምግቦችን በመሞከር እና አዳዲስ ቦታዎችን በማየት አስደሳች ተሞክሮ ነበራት። ከሁሉም ይበልጥ ያስደሰታት ግን በስተመጨረሻ ወደ ቤተሰቦችዋ መመለሷ ነው።Show book
ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Show book