አባቴን እወደዋለሁ - I Love My Dad - Amharic children's book
Shelley Admont, KidKiddos Books
Maison d'édition: KidKiddos Books
Synopsis
ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡ ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡
