¡Acompáñanos a viajar por el mundo de los libros!
Añadir este libro a la estantería
Grey
Escribe un nuevo comentario Default profile 50px
Grey
Suscríbete para leer el libro completo o lee las primeras páginas gratis.
All characters reduced
ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን መብላት እወዳለሁ - cover

ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን መብላት እወዳለሁ

Shelley Admont, KidKiddos Books

Editorial: KidKiddos Books

  • 0
  • 0
  • 0

Sinopsis

ጂሚ፣ ትንሹ ጥንቸል፣ ከረሜላ መብላት ይወዳል። በቁም ሳጥኑ ውስጥ የተደበቀ ከረሜላ የያዘ ቦርሳ ለማግኘት ወደ ኩሽና ውስጥ ሾልኮ ገባ። ጂሚ የከረሜላው ቦርሳ ላይ ለመድረስ ወደ ላይ ከወጣ በኋላ ምን ይሆናል? ይህንን በሥዕላዊ መግለጫ የተደገፈ የልጆች መጽሐፍ ስታነብ ታገኛለህ። ከዚያን ቀን ጀምሮ፣ ጤናማ የአመጋገብ ልምዶችን ማዳበር ይጀምራል እና ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን እንኳን መብላት ይወዳል።
Disponible desde: 29/08/2024.
Longitud de impresión: 34 páginas.

Otros libros que te pueden interesar

  • ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar - cover

    ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar

    Rayne Coshav, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ይህ ታሪክ በጫካ ውስጥ ካለው ቤቷ በድንገት ርቃ ስለተጓዘች አንዲት አባጨጓሬ ነው። አዳዲስ ምግቦችን በመሞከር እና አዳዲስ ቦታዎችን በማየት አስደሳች ተሞክሮ ነበራት። ከሁሉም ይበልጥ ያስደሰታት ግን በስተመጨረሻ ወደ ቤተሰቦችዋ መመለሷ ነው።
    Ver libro
  • ደህና እደር የኔ ፍቅር! - cover

    ደህና እደር የኔ ፍቅር!

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።ይህ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ልጆች እንደሚወደዱ እና ዘና ያለ ስሜት እንዲሰማቸው ይረዳል፣ ሰላማዊ እና እንቅልፍ ለተሞላ ሌሊት ያዘጋጃቸዋል።
    Ver libro
  • መርዳት እወዳለሁ - cover

    መርዳት እወዳለሁ

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
    Ver libro
  • መርዳት እወዳለሁ I Love to Help - cover

    መርዳት እወዳለሁ I Love to Help

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
    Ver libro
  • ተሸከርካሪዎቹ የጓደኝነት ውድድር - cover

    ተሸከርካሪዎቹ የጓደኝነት ውድድር

    Inna Nusinsky, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ጓደኝነት ምንድ ነው? የተቀራረቡ ሶስት ጥሩ ጓደኛሞች እውነተኛ ጓደኝነት ምን ማለት መሆኑን አወቁ፡፡ ውድድር ጀመሩ ነገር ግን አብረው ጨረሱ፡፡ ችግር ውስጥ ያለ ጓደኛን መርዳት፡፡ ይህ መጽሐፍ አዎንታዊ የጓደኝነት ክህሎትን እንደ መጋራት፣መደጋገፍ እና እርስ በርስ መረዳዳትን ያስተምራል፡፡
    Ver libro
  • አባቴን እወደዋለሁ I Love My Dad - cover

    አባቴን እወደዋለሁ I Love My Dad

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡
    Ver libro