Join us on a literary world trip!
Add this book to bookshelf
Grey
Write a new comment Default profile 50px
Grey
Subscribe to read the full book or read the first pages for free!
All characters reduced
እናቴን እወዳታለሁ - cover

እናቴን እወዳታለሁ

Shelley Admont, KidKiddos Books

Publisher: KidKiddos Books

  • 0
  • 0
  • 0

Summary

ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡  እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡  
ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን  ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡
ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡
ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት  ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም  ተመራጭ ነው፡፡
Available since: 05/06/2024.
Print length: 34 pages.

Other books that might interest you

  • መርዳት እወዳለሁ I Love to Help - cover

    መርዳት እወዳለሁ I Love to Help

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
    Show book
  • ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar - cover

    ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar

    Rayne Coshav, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ይህ ታሪክ በጫካ ውስጥ ካለው ቤቷ በድንገት ርቃ ስለተጓዘች አንዲት አባጨጓሬ ነው። አዳዲስ ምግቦችን በመሞከር እና አዳዲስ ቦታዎችን በማየት አስደሳች ተሞክሮ ነበራት። ከሁሉም ይበልጥ ያስደሰታት ግን በስተመጨረሻ ወደ ቤተሰቦችዋ መመለሷ ነው።
    Show book
  • ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን መብላት እወዳለሁ - cover

    ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን መብላት እወዳለሁ

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ጂሚ፣ ትንሹ ጥንቸል፣ ከረሜላ መብላት ይወዳል። በቁም ሳጥኑ ውስጥ የተደበቀ ከረሜላ የያዘ ቦርሳ ለማግኘት ወደ ኩሽና ውስጥ ሾልኮ ገባ። ጂሚ የከረሜላው ቦርሳ ላይ ለመድረስ ወደ ላይ ከወጣ በኋላ ምን ይሆናል? ይህንን በሥዕላዊ መግለጫ የተደገፈ የልጆች መጽሐፍ ስታነብ ታገኛለህ። ከዚያን ቀን ጀምሮ፣ ጤናማ የአመጋገብ ልምዶችን ማዳበር ይጀምራል እና ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን እንኳን መብላት ይወዳል።
    Show book
  • The Fox Knight-የቀበሮው ባላባት - The beginning of a long Adventure- in Amharic - cover

    The Fox Knight-የቀበሮው ባላባት - The...

    Susanna Tinga

    • 0
    • 0
    • 0
    ድፍረት እና ጀግንነት ከፍ ያለ ዋጋ በሚሰጥበት መንግስት ውስጥ ሮበርት የሚባል ቀበሮ በሚያስደንቅ ጀግንነቱ ከሚጠበቀው በላይ ከፍ ብሎ ከንጉሱ የክብር ማዕረግ አግኝቷል። ግን ይህ የታሪኩ መጀመሪያ ብቻ ነው። አሸናፊው ዝና እና ክብርን ብቻ ሳይሆን የአስደናቂዋን ልዕልት ሉዊስን ልብ በማግኘቱ ታላቅ የፈረሰኛ ውድድር ይፋ ሆነ። ምንም እንኳን ግዙፍ ፈተናዎች እና ብዙ ተቃዋሚዎች ቢኖሩም, ሮበርት ምንም ተስፋ አልቆረጠም. ልቡ በስሜታዊነት ሉዊስን ይመታል እና እጇን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ ሊጥል ዝግጁ ነው. ድፍረት፣ ፍቅር እና ቁርጠኝነት በሚፈተኑበት አስደናቂ ጉዞው ሮበርትን ተቀላቀሉ።
    In a kingdom where courage and bravery are highly valued, a fox named Robert rises above expectations through his extraordinary valor, earning him a knighthood from the king. But this is only the beginning of his tale. A grand knightly tournament is announced, with the winner not only gaining fame and honor but also the heart of the enchanting Princess Luise. Despite the immense challenges and numerous adversaries, Robert remains undaunted. For his heart passionately beats for Luise, and he is ready to risk everything to win her hand. Join Robert on his epic journey, where courage, love, and determination are put to the test.
    Show book
  • መርዳት እወዳለሁ - cover

    መርዳት እወዳለሁ

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
    Show book
  • ደህና እደር የኔ ፍቅር! - cover

    ደህና እደር የኔ ፍቅር!

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።ይህ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ልጆች እንደሚወደዱ እና ዘና ያለ ስሜት እንዲሰማቸው ይረዳል፣ ሰላማዊ እና እንቅልፍ ለተሞላ ሌሊት ያዘጋጃቸዋል።
    Show book