Join us on a literary world trip!
Add this book to bookshelf
Grey
Write a new comment Default profile 50px
Grey
Subscribe to read the full book or read the first pages for free!
All characters reduced
አባቴን እወደዋለሁ I Love My Dad - cover

አባቴን እወደዋለሁ I Love My Dad

Shelley Admont, KidKiddos Books

Publisher: KidKiddos Books

  • 0
  • 0
  • 0

Summary

ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡
Available since: 05/29/2024.
Print length: 34 pages.

Other books that might interest you

  • እናቴን እወዳታለሁ I Love My Mom - cover

    እናቴን እወዳታለሁ I Love My Mom

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡ ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡
    Show book
  • መርዳት እወዳለሁ I Love to Help - cover

    መርዳት እወዳለሁ I Love to Help

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
    Show book
  • ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar - cover

    ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar

    Rayne Coshav, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ይህ ታሪክ በጫካ ውስጥ ካለው ቤቷ በድንገት ርቃ ስለተጓዘች አንዲት አባጨጓሬ ነው። አዳዲስ ምግቦችን በመሞከር እና አዳዲስ ቦታዎችን በማየት አስደሳች ተሞክሮ ነበራት። ከሁሉም ይበልጥ ያስደሰታት ግን በስተመጨረሻ ወደ ቤተሰቦችዋ መመለሷ ነው።
    Show book
  • ማካፈል እወዳለሁ! I Love to Share - cover

    ማካፈል እወዳለሁ! I Love to Share

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    ጂሚ እና ጥንቸል ወንድሞቹ መጫወት ይወዳሉ፣ እና ዛሬ የጃሚ ልደት ነው፣ ስለሆነም ብዙ መጫወቻዎች አሉት፡፡ ሆኖም፣ ሁል ጊዜ ማካፈል አይፈልግም፣ እና በዚህ ምክንያት፣ መዝናናት ሊያጣ ይችላል፡፡ ማካፈል ምን ማለት እንደሆነ እና ለምን የተሻለ ስሜት እንዲሰማን እንደሚያደርገን እንወቅ!ይህ ታሪክ በመኝታ ሰዓት ለልጆቻችሁ ለማንበብ ተስማሚ እና ቤተሰብም አስደሳች ነው!
    Show book
  • ደህና እደር የኔ ፍቅር! Goodnight My Love! - cover

    ደህና እደር የኔ ፍቅር! Goodnight My Love!

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።
    Show book
  • ደህና እደር የኔ ፍቅር! - cover

    ደህና እደር የኔ ፍቅር!

    Shelley Admont, KidKiddos Books

    • 0
    • 0
    • 0
    አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።ይህ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ልጆች እንደሚወደዱ እና ዘና ያለ ስሜት እንዲሰማቸው ይረዳል፣ ሰላማዊ እና እንቅልፍ ለተሞላ ሌሊት ያዘጋጃቸዋል።
    Show book