መርዳት እወዳለሁ
Shelley Admont, KidKiddos Books
Editorial: KidKiddos Books
Sinopsis
ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
Editorial: KidKiddos Books
ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
በጫካ ውስጥ የጠፋችው "ሚስኪት" ፣ወጣት “እስቶት” ከቀበሮ፣ ቀንድ አውጣ እና አንዳንድ ከጠፉ ሰዎች ጋር የማያዋጣ ወዳጅነት በመፍጠር፣ እራሷን የማወቅ እና የጀግንነት ጉዞ በመጀመር የህይወት ፈተናዎችን እና ስጋቶችን ትርጉም ማግኘትን ለመማር ተነሳች፡፡ ይህ አበረታች እና ልብ የሚነካ ታሪክ፣ በኖርዌይ የስደተኞች ምክር ቤት የተሻለ ትምህርታዊ ፕሮግራም ገፀባህሪ ላይ የተመሰረተ፣ አላማው የስነልቦና ጉዳት ክስተቶች ላጋጠማቸው ተፈናቃይ ህጻናት ግንዛቤን እና ተስፋን በማስረጽ/በማስተዋወቅ: በተጨማሪም በአለም ዙሪያ ላሉ አስተማሪዎች እና ተንከባካቢዎች ዋጋ ያለው መሳሪያ ሆኖ ልጆችን ስለ ርህራሄ፣ ፅናት/የመቋቋም ችሎታ/ እና የአዕምሮ ጤንነት ጠቃሚ ውይይቶችን ማስተዋወቅ ነው። ይህ የድምጽ ቀረጻ፤ ምናባዊ እውነታን የሚገልጽ እና የድምጽ ቴክኖሎጂን በመጠቅም የገሃዱአለም ነጻብራቅ እና አሳታፊ የማዳመጥ ልምድን ለመፍጠር ሁሉንም ድምጽ በአድማጭ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ ይተገበራል፡፡Ver libro
ጂሚ፣ ትንሹ ጥንቸል፣ ከረሜላ መብላት ይወዳል። በቁም ሳጥኑ ውስጥ የተደበቀ ከረሜላ የያዘ ቦርሳ ለማግኘት ወደ ኩሽና ውስጥ ሾልኮ ገባ። ጂሚ የከረሜላው ቦርሳ ላይ ለመድረስ ወደ ላይ ከወጣ በኋላ ምን ይሆናል? ይህንን በሥዕላዊ መግለጫ የተደገፈ የልጆች መጽሐፍ ስታነብ ታገኛለህ። ከዚያን ቀን ጀምሮ፣ ጤናማ የአመጋገብ ልምዶችን ማዳበር ይጀምራል እና ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን እንኳን መብላት ይወዳል።Ver libro
ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡Ver libro
አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።ይህ የመኝታ ጊዜ ታሪክ ልጆች እንደሚወደዱ እና ዘና ያለ ስሜት እንዲሰማቸው ይረዳል፣ ሰላማዊ እና እንቅልፍ ለተሞላ ሌሊት ያዘጋጃቸዋል።Ver libro
ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡ ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Ver libro
ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡ ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡ ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Ver libro