ደህና እደር የኔ ፍቅር! Goodnight My Love!
Shelley Admont, KidKiddos Books
Verlag: KidKiddos Books
Beschreibung
አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።
Verlag: KidKiddos Books
አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።
ጂሚ እና ጥንቸል ወንድሞቹ መጫወት ይወዳሉ፣ እና ዛሬ የጃሚ ልደት ነው፣ ስለሆነም ብዙ መጫወቻዎች አሉት፡፡ ሆኖም፣ ሁል ጊዜ ማካፈል አይፈልግም፣ እና በዚህ ምክንያት፣ መዝናናት ሊያጣ ይችላል፡፡ ማካፈል ምን ማለት እንደሆነ እና ለምን የተሻለ ስሜት እንዲሰማን እንደሚያደርገን እንወቅ! ይህ ታሪክ በመኝታ ሰዓት ለልጆቻችሁ ለማንበብ ተስማሚ እና ቤተሰብም አስደሳች ነው!Zum Buch
ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Zum Buch
ጂሚ ትንሹ ጥንቸል እንደ ታላላቅ ወንድሞቹ ባለሁለት ተሽከርካሪ ብስክሌት እንዴት እንደሚነዳ አያውቅም፡፡ እንዲያውም አንዳንዴ ይስቁበታል፡፡ አባቱ የማያውቀውን አዲስ ነገር ለመሞከር መፍራት እንደሌለበት ሲያሳየው መዝናኛው ይጀምራል፡፡ ይህ የልጆች መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰአት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Zum Buch
ጓደኝነት ምንድ ነው? የተቀራረቡ ሶስት ጥሩ ጓደኛሞች እውነተኛ ጓደኝነት ምን ማለት መሆኑን አወቁ፡፡ ውድድር ጀመሩ ነገር ግን አብረው ጨረሱ፡፡ ችግር ውስጥ ያለ ጓደኛን መርዳት፡፡ ይህ መጽሐፍ አዎንታዊ የጓደኝነት ክህሎትን እንደ መጋራት፣መደጋገፍ እና እርስ በርስ መረዳዳትን ያስተምራል፡፡Zum Buch
ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡ ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Zum Buch
ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡Zum Buch