ተጓዡ አባጨጓሬ
Rayne Coshav, KidKiddos Books
Casa editrice: KidKiddos Books
Sinossi
ይህ ታሪክ በጫካ ውስጥ ካለው ቤቷ በድንገት ርቃ ስለተጓዘች አንዲት አባጨጓሬ ነው። አዳዲስ ምግቦችን በመሞከር እና አዳዲስ ቦታዎችን በማየት አስደሳች ተሞክሮ ነበራት። ከሁሉም ይበልጥ ያስደሰታት ግን በስተመጨረሻ ወደ ቤተሰቦችዋ መመለሷ ነው።
Casa editrice: KidKiddos Books
ይህ ታሪክ በጫካ ውስጥ ካለው ቤቷ በድንገት ርቃ ስለተጓዘች አንዲት አባጨጓሬ ነው። አዳዲስ ምግቦችን በመሞከር እና አዳዲስ ቦታዎችን በማየት አስደሳች ተሞክሮ ነበራት። ከሁሉም ይበልጥ ያስደሰታት ግን በስተመጨረሻ ወደ ቤተሰቦችዋ መመለሷ ነው።
ጂሚ፣ ትንሹ ጥንቸል፣ ከረሜላ መብላት ይወዳል። በቁም ሳጥኑ ውስጥ የተደበቀ ከረሜላ የያዘ ቦርሳ ለማግኘት ወደ ኩሽና ውስጥ ሾልኮ ገባ። ጂሚ የከረሜላው ቦርሳ ላይ ለመድረስ ወደ ላይ ከወጣ በኋላ ምን ይሆናል? ይህንን በሥዕላዊ መግለጫ የተደገፈ የልጆች መጽሐፍ ስታነብ ታገኛለህ። ከዚያን ቀን ጀምሮ፣ ጤናማ የአመጋገብ ልምዶችን ማዳበር ይጀምራል እና ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን እንኳን መብላት ይወዳል።Mostra libro
ጂሚ እና ጥንቸል ወንድሞቹ መጫወት ይወዳሉ፣ እና ዛሬ የጃሚ ልደት ነው፣ ስለሆነም ብዙ መጫወቻዎች አሉት፡፡ ሆኖም፣ ሁል ጊዜ ማካፈል አይፈልግም፣ እና በዚህ ምክንያት፣ መዝናናት ሊያጣ ይችላል፡፡ ማካፈል ምን ማለት እንደሆነ እና ለምን የተሻለ ስሜት እንዲሰማን እንደሚያደርገን እንወቅ!ይህ ታሪክ በመኝታ ሰዓት ለልጆቻችሁ ለማንበብ ተስማሚ እና ቤተሰብም አስደሳች ነው!Mostra libro
ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡ ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡ ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡Mostra libro
ጓደኝነት ምንድ ነው? የተቀራረቡ ሶስት ጥሩ ጓደኛሞች እውነተኛ ጓደኝነት ምን ማለት መሆኑን አወቁ፡፡ ውድድር ጀመሩ ነገር ግን አብረው ጨረሱ፡፡ ችግር ውስጥ ያለ ጓደኛን መርዳት፡፡ ይህ መጽሐፍ አዎንታዊ የጓደኝነት ክህሎትን እንደ መጋራት፣መደጋገፍ እና እርስ በርስ መረዳዳትን ያስተምራል፡፡Mostra libro
ድፍረት እና ጀግንነት ከፍ ያለ ዋጋ በሚሰጥበት መንግስት ውስጥ ሮበርት የሚባል ቀበሮ በሚያስደንቅ ጀግንነቱ ከሚጠበቀው በላይ ከፍ ብሎ ከንጉሱ የክብር ማዕረግ አግኝቷል። ግን ይህ የታሪኩ መጀመሪያ ብቻ ነው። አሸናፊው ዝና እና ክብርን ብቻ ሳይሆን የአስደናቂዋን ልዕልት ሉዊስን ልብ በማግኘቱ ታላቅ የፈረሰኛ ውድድር ይፋ ሆነ። ምንም እንኳን ግዙፍ ፈተናዎች እና ብዙ ተቃዋሚዎች ቢኖሩም, ሮበርት ምንም ተስፋ አልቆረጠም. ልቡ በስሜታዊነት ሉዊስን ይመታል እና እጇን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ ሊጥል ዝግጁ ነው. ድፍረት፣ ፍቅር እና ቁርጠኝነት በሚፈተኑበት አስደናቂ ጉዞው ሮበርትን ተቀላቀሉ። In a kingdom where courage and bravery are highly valued, a fox named Robert rises above expectations through his extraordinary valor, earning him a knighthood from the king. But this is only the beginning of his tale. A grand knightly tournament is announced, with the winner not only gaining fame and honor but also the heart of the enchanting Princess Luise. Despite the immense challenges and numerous adversaries, Robert remains undaunted. For his heart passionately beats for Luise, and he is ready to risk everything to win her hand. Join Robert on his epic journey, where courage, love, and determination are put to the test.Mostra libro
አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።Mostra libro